October 27, 2020 by Awash Bank ‘አንድ ጫማ ለአንድ ተማሪ’ በሚል በተካሔደ የገቢ ማሰባሰቢያ ድጋፍ አዋሽ ባንክ 3 ሚሊዮን ብር ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ድጋፍ አደረገ፡፡ በተጨማሪም የአዋሽ ባንክ ሠራተኞች – 1 ሚሊዮን 330 ሺህ 711 ብር ለተመሳሳይ ዓላማ የገንዘብ ድጋፍ አድርገዋል፡፡