January 6, 2021 by Awash Bank አዋሽ ባንክ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ መልካም ምኞቱን ይገልፃል፡፡ መልካም የገና በዓል ይሁንልዎ !