March 28, 2020 by Awash Bank አዋሽ ባንክ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት የሚደረገውን ጥረት ለመደገፍ የብር አስር ሚሊየን /10,000,000.00 / ድጋፍ ለብሔራዊው የኮቪድ-19 የድጋፍ አሰባሳቢ ኮሚቴ ለግሷል፡፡