ለክቡራን ደንበኞቻችን:

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ነባሮቹን የ10፣ የ50 እና የባለ 100 ብር የገንዘብ ኖቶችን ሙሉ በሙሉ የሚተኩ አዳዲስ የገንዘብ አይነቶችን እና አዲሱን የ200 መቶ ብር ኖት ይፋ ማድረጉ ይታወሳል፡፡ አዋሽ ባንክም ሕብረተሰቡ ያለምንም መንገላታት በእጁ ያለውን የገንዘብ ኖቶች መቀየር እንዲችል በሁሉም ቅርንጫፎቹ ቀልጣፋና ፈጣን አገልግሎት ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቆ ወደ ሥራ ገብቷል፡፡ በመሆኑም መላው ሕዝባችን በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መመሪያ መሠረት አገልግሎት የሚሰጥ መሆኑን አውቃችሁ ተጠቃሚ እንድትሆኑ በአክብሮት አየገለጽን ለወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት ደንበኞቻችንም ሙሉ በሙሉ የሸሪአ መርሆችን መሰረት አድርገን በማቅረብ ላይ በምንገኘው “ኢክላስ” የተሟላ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎታችን በኩል ልናገለግላችሁ ዝግጁ መሆናችንን እናሳውቃለን !
አዋሽ ባንክ!

Share
Facebook
Twitter
LinkedIn
Telegram

Mar 28, 2024 EXCHANGE Rate
Currency Buying Selling
USD
56.6139 57.7462
GBP
68.2965 69.6624
EUR
61.3298 62.5564
AED
13.9500 14.2290
SAR
13.6595 13.9327
CHF
59.6955 60.8894

Exchange Rate
Close