የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል…

•በርካታ ሰዎች ሊገኙባቸው በሚችሉ መሰብሰቢያ ቦታዎች ላይ የምናሳልፈውን ጊዜ ማስቀረት
•እጅን በንጹህ ውሃና ሳሙና አዘውትሮ መታጠብ
•ከሰዎችጋር አለመጨባበጥ
•አካላዊ ርቀትን በመጠበቅ ከሌሎች ሰዎች ጋር የሚኖርን አላስፈላጊ ንክኪን እናስወግድ፡፡
•ሳል ወይም ትኩሳት ካለው ግለሰብ ቢያንስ ሁለት እርምጃ ርቀት ያህል መራቅ
•እጅን በአግባቡ ሳይታጠቡ አይንና አፍንጫን አለመንካት
•በሚያነጥሱበት እና በሚያስሉበት ጊዜ አፍና አፍንጫን በሶፍት ወይም ክርንን አጥፈው በመጠቀም ወደ ሌሎች እንዳያስተላልፉ መጠንቀቅ
•የተጠቀሙበትን ሶፍትና ተመሳሳይ ነገሮች በቆሻሻ ክዳን ባላቸው ማጠራቀሚያ ማስወገድ
•በስራ ቦታ፣በትራንስፖርት እና መኖሪያ ወይም የመኝታ ክፍል መስኮት በመክፈት በቂ አየር እንዲኖር ማድረግ
•በተለይ በባንካችን ቅርንጫፎች ውስጥ መጨናነቅን ለመቀነስ የሞባይል ባንኪንግ ኢንተርኔት ባንኪንግ የኤቲኤም እና የግብይት ማሽን አገልግሎት መጠቀም፡፡

ሁላችንም በሃላፊነት ስሜት እንቀሳቀስ
የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን በጋራ እንከላከል !

Share
Facebook
Twitter
LinkedIn
Telegram

Mar 28, 2024 EXCHANGE Rate
Currency Buying Selling
USD
56.6139 57.7462
GBP
68.2965 69.6624
EUR
61.3298 62.5564
AED
13.9500 14.2290
SAR
13.6595 13.9327
CHF
59.6955 60.8894

Exchange Rate
Close