ግሎባል ፋይናንስ የየአገሮች ምርጥ ባንኮችን ምርጫ ይፋ ባደረገው መሰረት አዋሽ ባንክ ከኢትዮጵያ በብቸኝነት መመረጡ የሚታወስ ሲሆን የዕውቅና ሽልማቱን በአሜሪካ በዋሽንግተን ዲሲ በተዘጋጀው ሥነ-ሥርዓት ላይ ተበርክቶለታል፡፡

ይህ የእውቅና ሽልማት የተገኘው ክቡራን ደንበኞቻችን በባንካችን ላይ ባላችሁ እምነት እና ከኛ ጋር ስለሰራችሁ ስለሆነ በዚሁ አጋጣሚ ለውድ ደንበኞቻችን የላቀ ምስጋናችንን እያቀረብን ለወደፊቱም በበለጠ ደረጃ ልናገለግላችሁ ዝግጁ መሆናችንን እንገልፃለን፡፡ እናመሰግናለን!
አዋሽ ባንክ!

Share
Facebook
Twitter
LinkedIn
Telegram

Apr 16, 2024 EXCHANGE Rate
Currency Buying Selling
USD
56.7732 57.9087
GBP
67.7242 69.0787
EUR
60.5316 61.7422
AED
13.9904 14.2702
SAR
13.6962 13.9701
CHF
59.4044 60.5925

Exchange Rate
Close