5ተኛው ዙር “ከአዋሽ ይቀበሉ ያሸንፉ” የውጭ ምንዛሪ ሎተሪ ዕጣ አሸናፊዎች ሽልማታቸውን ተቀበሉ

ከአዋሽ ይቀበሉ ያሸንፉ በሚል መሪ ቃል ከነሐሴ 21 ቀን 2010 እስክ ሕዳር 20 ቀን 2011 ዓ.ም ሲካሄድ የነበረው የውጭ ምንዛሪ ሎተሪ መርሃ-ግብር ታሕሳስ 9 ቀን 2011 ዓ.ም በኢትየጵያ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር አዳራሽ በተካሄደ የዕጣ አወጣጥ ሥነ-ሥርዓት ላይ አሸናፊ ባለዕደለኞች ተለይቷል፡፡ በዚሁ መሠረት የአንደኛው ዕጣ አሸናፊ የሆኑትና የአይሱዚ የጭነት መኪና ተሸላሚ አቶ ሃሰን አባገሮ አባጊሳ የመኪናውን ቁልፍ ከባንኩ ከፍተኛ የስራ አመራሮች ተቀብለዋል ፡፡ እንዲሁም በአዲስ አበባ የሚገኙ የሁለተኛ እና የሶስተኛ ዕጣ አሸናፊዎች የተዘጋጀላቸውን ቴሌቪዥን እና የውሃ ማጣሪያ ማሽኖች ተረክበዋል፡፡

Share
Facebook
Twitter
LinkedIn
Telegram

Apr 24, 2024 EXCHANGE Rate
Currency Buying Selling
USD
56.8613 57.9985
GBP
67.0745 68.4160
EUR
60.6028 61.8149
AED
14.0099 14.2901
SAR
13.7196 13.9940
CHF
59.5292 60.7198

Exchange Rate
Close