Awash Bank

አዋሽ ባንክ ከዘጠኝ አነስተኛ ፋይናንስ ተቋማት ጋር የብድር አቅርቦት ስምምነት አደረገ

አዋሽ ባንክ መካከለኛ፣ አነስተኛና ጥቃቅን ኢንተርፕራይዞች የፋይናንስ አቅርቦት እንዲያገኙ ከዘጠኝ አነስተኛ ፋይናንስ ተቋማት ጋር የብድር አቅርቦት ስምምነት አድርጓል፡፡ ባንኩ ይህን ስምምነት ያደረገው ዘጠኙ አነስተኛ ፋይናንስ ተቋማትም፦ ቪዥን ፈንድ፣ ንስር፣ ቀንዲል፣ መተማመን፣ መክሊት፣ ዳይናሚክ፣ ዋሳሳ፣ ሃርቡ እና ፒስ አነስተኛ ፋይናንስ ተቋም ይገኙበታል። በሥነ-ሥርዓቱ ላይ የተገኙት የስራና ክህሎት ምኒስቴር ምኒስትር ክብርት ወ/ሮ ሙፈርሃት ካሚል እንደተናገሩት የመካከለኛ፣ አነስተኛና […]

አዋሽ ባንክ እ.ኤ.አ. የ2021/22 የሂሳብ ዓመት የስራ አፈፃፀሙን ተገመገመ፡፡

አዋሽ ባንክ ከሐምሌ 15 -16 ቀን 2014 ዓ.ም ለሁለት ተከታታይ ቀናት ባካሄደው የሥራ አመራር ጉባኤው የተጠናቀቀው የሂሳብ ዓመት የሥራ አፈጻጸምን በመገምገም የቀጣይ 2022/23 በጀት ዓመት የትኩረት አቅጣጫዎችን ያስቀመጠ ሲሆን በተጠናቀቀው የሂሳብ ዓመት የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ቅርንጫፎችና ቀጠና ጽ/ቤቶች የእውቅናና የማበረታቻ ሽልማት በማበርከት ጉባኤውን አጠናቋል፡፡ Baankiin Awaash Yaa’ii Adoolessa 22-23 bara 2022 gaggeesseen raawwii hojii bara […]

አዋሽ ባንክ የዲጂታል ትምህርት አስተዳደር መተግበሪያ ቴክኖሎጂን ይፋ አደረገ

አዋሽ ባንክ በትምህርት ዘርፍ የዲጂታል ትምህርት አስተዳደር ስርዓት መተግበር የሚያስችለውን የኢስኩል ማኔጅመንት ሲስተም ቴክኖሎጂን የትምህርት ምኒስቴር ምንስትር ዲኤታ ክቡር ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ በተገኙበት ይፋ አድርጓል፡፡ ባንኩ ይህንን ዲጂታል ትምህርት አስተዳደር ስርዓት ሲተገብር ዋና አላማው የሀገራችን የትምህርት ጥራትን ወደ ላቀ ደረጃ ከፍ በማድረግ በጎ ተፅዕኖ ለመፍጠር በማሰብ ነው፡፡ Baankiin Awaash Teekinooloojii Bulchiinsa Barnootaa Dijiitaalawaa gochuuf dandeessisu […]

አዋሽ ባንክ ተግባራዊ ያደረገዉ አዋሽ ኢ-ስኩል ማኔጅመንት ሲስተም ከባንኩ ጋር ለሚሰሩ ት/ቤቶች፣ ኮሌጆች እና ዩኒቨርሲቲወች የት/ት ክፍያ አሰባሰብ እና የት/ቤት አስተዳደር ስራቸዉን ለማዘመን በነጻ እንዲገለገሉበት የተበረከተ ነዉ።

ይህ እጅግ ዘመናዊ ቴክኖሎጅ መምህራን፣ የአስተዳደር ሰራተኞች፣ ወላጆች እና ተማሪዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ሲሆን የሚሰጣቸዉን የይለፍ ቃል በመጠቀም በቀጥታ ወደ Awash E-School Management System በመግባት የሚከተሉት ዋና ዋና አገልግሎቶች እንዲያገኙ ያስችላቸዋል፣ ለመምህራን School Planner (የትምህርት ማቀጃ)፣ Subject and Assessments (ትምህርት እና ምዘና)፣ E-Learning (የገጽ ለ ገጽ ትምህርት የሚሰጡበት)፣ እና E-library (ኤሌክትሮኒክስ ቤተ መጻህፍት አገልግሎት የሚያገኙበት እና […]

አዋሽ ባንክ በከባድ ዝናብ ቤታቸው ለወደመባቸው አርሶ አደሮች የቆርቆሮ ድጋፍ አደረገ።

ለማህበረሰብ መቆርቆርን አንኳር እሴቱ ያደረገው አዋሽ ባንክ በምዕራብ ጎጃም ዞን ሰሜን ሜጫ ወረዳ በከባድ ዝናብ ቤታቸው ለወደመባቸው አርሶ አደሮች የቆርቆሮ ድጋፍ አድርጓል። በሰሜን ሜጫ ወረዳ ሰኔ 4 እና ሰኔ 9/2014 ዓ.ም በጣለው በረዶ የቀላቀለ ዝናብ በ9 ቀበሌ 2ሺህ 631 አርሶ አደሮች የመኖሪያ ቤት፣ አትክልትና ፍራፍሬ ሌሎች ሰብሎችም ላይ ከፍተኛ ጉዳት መድረሱን የተናገሩት የወረዳው ዋና አስተዳዳሪ […]

Page 1 of 16
1 2 3 16

Mar 28, 2024 EXCHANGE Rate
Currency Buying Selling
USD
56.6139 57.7462
GBP
68.2965 69.6624
EUR
61.3298 62.5564
AED
13.9500 14.2290
SAR
13.6595 13.9327
CHF
59.6955 60.8894

Exchange Rate
Close