Awash Bank

አዋሽ ባንክ ከኮሮና ወረርሽኝ ጋር ተያይዞ ሊያጋጥም የሚችለውን የንግድ ሂደት መስተጓጎል ከግምት በማስገባት የሚከተሉትን የአገልግሎት ክፍያ ማሻሻያዎችን አድርጓል፡፡

1. ከውጪ አገር ምርቶችን የሚያስገቡ ደንበኞቻችን ለኤልሲ ማራዘሚያ ይከፍሉ የነበረው ኮሚሽን ሙሉ በሙሉ ተነስቷል ፡፡ 2. የብድር መመለሻ የመክፈያ ጊዜ ደንበኞቻችን እንዲራዘምላቸው ለሚያቀርቡት ጥያቄ ይከፈል የነበረው ኮሚሽን ሙሉ በሙሉ ተነስቷል ፡፡ 3. ደንበኞቻችን ከኤቲኤም ገንዘብ ሲያወጡ ይከፍሉ የነበረውን የኮሚሽን ክፍያ ተነስቶ ነጻ ሆኗል ፡፡

የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል…

•በርካታ ሰዎች ሊገኙባቸው በሚችሉ መሰብሰቢያ ቦታዎች ላይ የምናሳልፈውን ጊዜ ማስቀረት •እጅን በንጹህ ውሃና ሳሙና አዘውትሮ መታጠብ •ከሰዎችጋር አለመጨባበጥ •አካላዊ ርቀትን በመጠበቅ ከሌሎች ሰዎች ጋር የሚኖርን አላስፈላጊ ንክኪን እናስወግድ፡፡ •ሳል ወይም ትኩሳት ካለው ግለሰብ ቢያንስ ሁለት እርምጃ ርቀት ያህል መራቅ •እጅን በአግባቡ ሳይታጠቡ አይንና አፍንጫን አለመንካት •በሚያነጥሱበት እና በሚያስሉበት ጊዜ አፍና አፍንጫን በሶፍት ወይም ክርንን አጥፈው […]

አዋሽ ባንክ የካቲት 27 ቀን 2012 ዓ.ም ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ብቻ የሚሰጥ ቅርንጫፍ በደቡብ ብሔሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልላዊ መንግስት፣ በሐላባ ከተማ ‘አማና’ ተብሎ የተሰየመውን የተሟላ ከወለድ ነፃ የባንክ አገለግሎት ብቻ የሚሰጥ ቅርንጫፍ አስመርቆ ለአገልግሎት ክፍት አድረጓል፡፡

በመላው የአገሪቱ ክፍሎች ለደንበኞቹ ቀልጣፋ፣ የተሟላና ዘመናዊ የባንክ አገልግሎት በመስጠት የሚታወቀው ባንካችን አገልግሎቱን በተሻለ ደረጃ ለመስጠት የተለያዩ ስራዎችን እየሰራ ሲሆን እስከ ዛሬ ድረስ በሁሉም ቅርንጫፎች በመስኮት ደረጃ ይሰጥ የነበረውን ከወለድ ነፃ የባንክ አገልገሎትን አሁን ደግሞ ሙሉ በሙሉ ከወለድ ነፃ የባንክ አገለግሎት ብቻ የሚሰጡ ቅርንጫፎችን በመክፈት ላይ ይገኛል፡፡ በዚህ መሠረት ይህን ከወለድ ነፃ የባንክ አገለግሎት ኢክኽላስ […]

Page 12 of 16
1 10 11 12 13 14 16

Apr 24, 2024 EXCHANGE Rate
Currency Buying Selling
USD
56.8613 57.9985
GBP
67.0745 68.4160
EUR
60.6028 61.8149
AED
14.0099 14.2901
SAR
13.7196 13.9940
CHF
59.5292 60.7198

Exchange Rate
Close