Awash Bank

አዋሽ ባንክና የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን በቀጣይ ጊዜያት በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡

የመግባብያ ስምምነቱ ዋና አላማ የደንበኞቹን ፍላጎት ለማርካትና ዘመኑን የዋጁ ቀልጣፋ የባንክ አገልግሎቶችን ለህብረተሰቡ በመስጠት ላይ የሚገኘው አዋሽ ባንክ አዳዲስ የባንኪንግ ቴክኖሎጂዎችን በሃገሪቱ አንጋፋ እና በስርጭት ሽፋኑ ግንባር ቀደም የመንግስት የሚዲያ ተቋም ከሆነው ኢቢሲ ጋር በጋራ በመስራት በሰፊው ለማስተዋወቅና እየሰጠ በሚገኘው የባንኪንግ አገልግሎቶች ላይ በቂ ግንዛቤ ለመፍጠር ነው፡፡ በመሆኑ የመግባቢያ ስምምነቱ ለሁለቱ ተቋማት ለአገራችን ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ […]

አዋሽ ባንክ የካቲት 12 ቀን 2012 ዓ.ም የደቡብ ምዕራብ የአገራችን ክፍል ፈርጥ በሆነችውና በንግድ መዳረሻነቷ በምትታወቀው ጥንታዊቷ የጅማ ከተማ ‘ሂራ’ ተብሎ የተሰየመውን የተሟላ ከወለድ ነፃ የባንክ አገለግሎት ብቻ የሚሰጥ ቅርንጫፍ አስመርቆ ለአገልግሎት ክፍት አድረጓል፡

በመላው የአገሪቱ ክፍሎች ለደንበኞቹ ቀልጣፋ፣ የተሟላና ዘመናዊ የባንክ አገልግሎት በመስጠት የሚታወቀው ባንካችን አገልግሎቱን በተሻለ ደረጃ ለመስጠት የተለያዩ ስራዎችን እየሰራ ሲሆን እስከ ዛሬ ድረስ በሁሉም ቅርንጫፎች በመስኮት ደረጃ ይሰጥ የነበረውን ከወለድ ነፃ የባንክ አገልገሎትን አሁን ደግሞ ሙሉ በሙሉ ከወለድ ነፃ የባንክ አገለግሎት ብቻ የሚሰጡ ቅርንጫፎችን በመክፈት ላይ ይገኛል፡፡ በዚህ መሠረት ይህን ከወለድ ነፃ የባንክ አገለግሎት ኢክኽላስ […]

አዋሽ ባንክ ጥር 28 ቀን 2012 ዓ.ም የ7ኛው ዙር “ከአዋሽ ይቀበሉ ይሸለሙ” የሎተሪ መርሐ ግብር አሸናፊ ለሆኑ እድለኞች ያዘጋጀዉን ሽልማት ሰጠ፡፡

ለሰባተኛው ዙር መርሐ ግብር የተዘጋጁት የሽልማት ዓይነቶች በሶስት ደረጃዎች የተከፋፈሉ ሲሆኑ ለአንደኛው ዕጣ የተዘጋጀው የሽልማት ዓይነት ብር 1,400,000. 00 (አንድ ሚሊዮን አራት መቶ ሺህ) የሚያወጣ አንድ አይሱዙ ዘመናዊ የጭነት መኪና ፣ ለሁለተኛ ዕጣ (ስድስት ዕጣዎች) እያንዳንዳቸው 32 ኢንች ኤልኢዲ ቴሌቪዥኖች እና ለሶስተኛ ዕጣ (ሃያ ዕጣዎች) እያንዳንዳቸው ስማርት የሞባይል ስልክ ቀፎዎች ናቸው፡፡ በዚህ መሰረት ወ/ሮ ስምረት […]

አዋሽ ባንክ በብድር ላይ የሚከፈለውን የወለድ ምጣኔ ዝቅ እንዲል አደረገ::

አዋሽ ባንክ በብድር ላይ የሚከፈለውን የወለድ ምጣኔ ዝቅ እንዲል አደረገ:: አዋሽ ባንክ በብድር ላይ የሚከፈለውን የወለድ ምጣኔ ከ 0.5%-4.5% ዝቅ እንዲል አድርጉዋል፡፡ ባንኩ በብድር ላይ የሚከፈለውን የወለድ ምጣኔ ከ 0.5% – 4.5% ዝቅ እንዲል ያደረጉት ዋና ዋና ምክንያቶች፡- 1. የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የቦንድ ግዥ መመሪያን ማሻሻሉ አዋሽ ባንክ ለቦንድ ግዥ  የሚያውለውን ገንዘብ ለብድር በማዋል ትርፋማነቱን […]

የአዋሽ ባንክ እና አዋሽ ኢንሹራንስ ኩባንያ ሠራተኞች የተከሏቸዉን ችግኞች ውሃ በማጠጣት ተንከበክበዋል፡፡

የአዋሽ ባንክ እና አዋሽ ኢንሹራንስ ኩባንያ ሠራተኞች አረንጓዴ አሻራቸውን ለማኖር እንጦጦ የደን ልማት ፓርክ አካባቢ ሐምሌ 13 ቀን 2011 ዓ.ም የተከሏቸዉን ችግኞች ህዳር 11 ቀን 2012 ዓ.ም ውሃ በማጠጣት ተንከበክበዋል፡፡

Page 13 of 16
1 11 12 13 14 15 16

Apr 18, 2024 EXCHANGE Rate
Currency Buying Selling
USD
56.8022 57.9382
GBP
67.5744 68.9259
EUR
60.4375 61.6463
AED
13.9956 14.2755
SAR
13.7039 13.9780
CHF
59.5391 60.7299

Exchange Rate
Close