Awash Bank

5ተኛው ዙር “ከአዋሽ ይቀበሉ ያሸንፉ” የውጭ ምንዛሪ ሎተሪ ዕጣ አሸናፊዎች ሽልማታቸውን ተቀበሉ

ከአዋሽ ይቀበሉ ያሸንፉ በሚል መሪ ቃል ከነሐሴ 21 ቀን 2010 እስክ ሕዳር 20 ቀን 2011 ዓ.ም ሲካሄድ የነበረው የውጭ ምንዛሪ ሎተሪ መርሃ-ግብር ታሕሳስ 9 ቀን 2011 ዓ.ም በኢትየጵያ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር አዳራሽ በተካሄደ የዕጣ አወጣጥ ሥነ-ሥርዓት ላይ አሸናፊ ባለዕደለኞች ተለይቷል፡፡ በዚሁ መሠረት የአንደኛው ዕጣ አሸናፊ የሆኑትና የአይሱዚ የጭነት መኪና ተሸላሚ አቶ ሃሰን አባገሮ አባጊሳ የመኪናውን […]

አዋሽ ባንክ እ.አ.አ. የ2018/19 የመጀመርያ ግማሽ ዓመት የዕቅድ ክንውኑን ገመገመ

አዋሽ ባንክ  የመሪነት ደረጃው ለአራተኛ ጊዜ አረጋገጠ አዋሽ ባንክ በዋና ዋና የሥራ ዘርፎች ላለፉት ሦስት ዓመታት ከግል ባንኮች መካከል የነበረውን የመሪነት ስፍራ ዘንድሮም ለአራተኛ ዓመት በመድገም ላይ  እንደሚገኝ የባንኩ ዋና ስራ አስፈፃሚ አስታወቁ፡፡ የባንኩ ስራ አመራሮች በተገኙበት ጥር 20/2011 ዓ.ም በሂልተን ሆቴል በተካሄደው ግመገማ ላይ፣ ባንኩ የመሪነቱን ደረጃ ዘንድሮም ለአራተኛ ጊዜ ማረጋገጡ የባንኩ ጠቅላላ ተቀማጭ […]

IFB – Interest Free Banking

Interest Free Banking – means a system of banking activity that is consistent with Shariah principles which prohibits the collection and/or payment of interest as well as engaging in business areas forbidden by Shariah.

Page 16 of 16
1 14 15 16

Apr 19, 2024 EXCHANGE Rate
Currency Buying Selling
USD
56.8204 57.9568
GBP
67.6774 69.0309
EUR
60.6615 61.8747
AED
13.9997 14.2797
SAR
13.7079 13.9821
CHF
59.7024 60.8964

Exchange Rate
Close