Awash Bank

ኢድ-ሙባረክ

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሠላም አደረሳችሁ! ባንካችን በዓሉ የሠላምና የደሰታ እንዲሆንላችሁ ይመኛል::

አዋሽ ባንክ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት የሚሰጡ ቅርንጫፎችን በተለያዩ አካባቢዎች በመክፈት ላይ ነው::

አዋሽ ባንክ ቀደም ሲል በሁሉም ቅርንጫፎቹ በመስኮት ደረጃ ብቻ ይሰጥ የነበረውን ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት እራሱን አስችሎ በቅርንጫፍ ደረጃ መስጠት ጀምሯል፡፡ እስካሁን ድረስ በአዲስ አበባ እና በክልል ከተሞች 11 ያህል አዳዲስ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ብቻ የሚሰጡ ቅርንጫፎችን ከፍቶ የተሟላ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡ በአሁኑ ሰዓት አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኙት ርንጫፎችም፡- 1.ሙዓመላት […]

ለአዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ አክሲዮን ማህበር ባለአክሲዮኖች በሙሉ

የአዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ባለአክሲዮኖች ህዳር 20 ቀን 2012 ዓ.ም ባካሄዱት 16ኛ ድንገተኛ ጠቅላላ ጉባኤ ቀደም ሲል በ14ኛ ድንገተኛ ጠቅላላ ጉበኤ ላይ የባንኩ ካፒታል ከብር 3 ቢሊዮን ወደ ብር 6 ቢሊየን እንዲያድግ የተወሰነው የክፍያ ማጠናቀቂያ ጊዜ ተሻሽሎ እ.ኤ.አ እስከ ሰኔ 30 ቀን 2020 እንዲሆን የወሰኑ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም የተደለደለላችሁን አክሲዮን ፈርማችሁ ክፍያዎቻችሁን ያላጠናቀቃችሁ የባንኩ ባለአክሲዮኖች […]

አዋሽ ባንክ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ለችግር ለተጋለጡ የህብረተሰብ ክፍሎች ዕርዳታ አደረገ

የኮሮና ቫይረስ ወደ አገራችን መግባቱን የኢፌዲሪ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ማሳወቃቸውን ተከትሎ በአገራችን በተፈጠረው የኢኮኖሚ መቀዛቀዝ ምክንያት በርካታ ወገኖቻች ለኢኮኖሚያዊ ችግሮች  እየተጋለጡ ናቸው፡፡ ቫይረሱ በህብረተሱ ጤና እና ገቢ ላይ የሚያደርሰውን አሉታዊ ተፅእኖ ለመቀነስ ብሎም ለማስወገድ  መንግስትም የተለያዩ እርምጃዎችን እየወሰደ ይገኛል፡፡ አዋሽ ባንክም የመንግስትን እርምጃ በመደገፍ ለአገር አቀፍ እርዳታ አሰባሳቢ ኮሚቴ የአስር ሚሊዮን ብር ድጋፍ ያበረከተ […]

አዋሽ ባንክ ከፍተኛ የወለድ ምጣኔ ቅነሳ አደረገ

በአለም ጤና ድርጅት በወረርሽኝነት የተፈረጀው የኮሮና ቫይረስ በዓለማችን ላይ ከተከሰተበት ጊዜ ጀምሮ መተኪያ የሌለውን የሰው ልጅ ህይወት ከመቅጠፍም አልፎ ከፍተኛ የኢኮኖሚ ድቀትን አስከትሏል፡፡ የተለያዩ የኢኮኖሚ ዘርፎች እንቅስቃሴዎችም ከመቀዛቀዛቸው የተነሳ በዓለማችን ላይ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ዜጎችም ለስራ አጥነት ተዳርገዋል፡፡ ወረርሽኙ በአገራችን መከሰቱን የኢፌዲሪ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ካሳወቁበት ጊዜ አንስቶ በተለያዩ የኢኮኖሚ ዘርፎች […]

Page 11 of 16
1 9 10 11 12 13 16

Apr 26, 2024 EXCHANGE Rate
Currency Buying Selling
USD
56.8903 58.0281
GBP
67.9672 69.3265
EUR
60.9864 69.3265
AED
14.0174 14.2977
SAR
13.7269 14.0014
CHF
59.4683 60.6576

Exchange Rate
Close